الصفحة الرئيسية የአማርኛ ተማሪዎች እርስ በርስ ዉይይት byBamlaku Asmare —2:57 ص 0 የአማርኛ ተማሪዎች እርስ በርስ ዉይይት የ3ኛ ዓመት የአማርኛ ተማሪዎች እሁድ መጋቢት 27 ቀን 2007 ዓ.ም በመማሪያ ክፍላቸዉ ዉስጥ በመሰባብሰብ በአንዳንድ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዉይይት አድርገዋል። በዉይይቱ ላይም የተለያዩ ሀሳቦች እና ጥያቄዎች ተነስተዉ ዉይይት ተደርጎባቸዋል። የዉይይቱ አጠቃላይ ሁኔታ በቪዲዮ የሚከተለዉን ይመስል ነበር።
إرسال تعليق